Senselet Drama S05 EP 122 Part 2 ሰንሰለት ምዕራፍ 5 ክፍል 122 - Part 2
22:17
247,660
MELA TV
Reddit
ክፍል 1 ን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
nosoft.info/hd/video/i3qwYpqo1ZuGyXc
ድርሰት: ተመስገን አፈወርቅ
Story Development: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ
አዘጋጆች: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ እና ተመስገን አፈወርቅ
ፕሮዳክሽን: መላ ፕሮዳክሽን
በ ሆሊላንድ ፒክቸርስ እና በ መላ ፕሮዳክሽን የቀረበ
የሰንሰለትን ተከታታይ ድራማ ኦሪጅናል ቅጂ በጥራት ለመመልከት ከፈለጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የበኩላችሁን ትብብር አድርጉ
ለወዳጅም ሼር በማድረግ ተባበሩን

Kommentarer
 • Joseph BtYeJoseph
  Joseph BtYeJoseph

  Ye Adis Merkato commercial presentation is not nice😷 I wish I can skip it pls change it with other commercial

 • Abraj Cell
  Abraj Cell

  አሜን አሜን አሜን

 • Hana Samuel
  Hana Samuel

  Senselet movie nonsense.

 • Nejiba Nejiba
  Nejiba Nejiba

  ቀጣዩን ልቀቁልን እንቅልፍ ሊደፋኝ ነው

 • Amen
  Amen

  ሳምሪ ልዑል ኬዝሽን አስመልክቶ ለካሌብ ጉዳዩን ማንሳትሽ በጣም አበሳጭቶታል! እግዜር ከአንቺ ይሁን! ጋሽ ጉልማ ሬሳ ሳይያዝ ቀብር የሚኬደው ከመቼ ጀምሮ ነው?...

 • Yedingil mariyam Lij
  Yedingil mariyam Lij

  የሰላምዬ እህት መስቀልሽ ሲያምር 😍

 • Habiba Diaw
  Habiba Diaw

  Ayy Goulema Mexico aleu ay Gud 😅😅😅 proud of Ethiopian drama congratulations to senelet staff 👏👏👏

 • Habiba Diaw
  Habiba Diaw

  Kaleb Gud sarachaw 😅😅 ayy Goulema 😂😂😂

 • እግዚአብሔር ፈቅር ነዉ ወሎየዋ ነኘ
  እግዚአብሔር ፈቅር ነዉ ወሎየዋ ነኘ

  ወይኔ ልኡሌ አሳዘነኝ ሚስኪን ፍቅር ያጨካክናል ካሌብና ልኡል ከተጣሉ አላይም ይደብራል ሠላምዬ ስወድሽ❤❤❤ማንም ከሠንሠለቱ አያመልጥም

 • Hermela Hasene
  Hermela Hasene

  Iii

 • Anteneh Gebreegziabher
  Anteneh Gebreegziabher

  ዋው

 • Frah Ali
  Frah Ali

  ሳምሪ የሆንሸ ዘገምተኛ ወላዋይ ሰታሰጠላ

 • Feben Tekeste
  Feben Tekeste

  👍👍👍👍👍👍

 • Feben Tekeste
  Feben Tekeste

  🙊🙊🙊🙊🙊🙊

 • Feben Tekeste
  Feben Tekeste

  Kkkkk

 • Eyerusalem Sinetayehu
  Eyerusalem Sinetayehu

  ውይ ማስታወቂያው ደም ያፈላል በዛላይ እርዝመቱ ኧረ ልኡሌ አንድ በለን

  • Mariam H
   Mariam H

   እያሳለፍሽ እይ

 • Roja Roja
  Roja Roja

  ሳምሪ ተብዬ ግን ሁኔታሽ አላማረኝም

 • Abeba ላቀው የድግል ማርያም ልጅ ያማላጅቱ
  Abeba ላቀው የድግል ማርያም ልጅ ያማላጅቱ

  ወይኔ ስደት አይንህ ይጥፍ። መክራቸውን አይው ስደተኞቹው

 • Kiyya Love
  Kiyya Love

  Era kazi derama wust enda kirubel yamikafgn swu yelm batam nwu yameystalagn

 • Hani Love
  Hani Love

  የስደተኙቹ ክላሲካል ሳላስበው😭😭😭

 • Tsege Gm
  Tsege Gm

  እናመሰግናለን 😘😘😘😘👌

 • Teta 1983
  Teta 1983

  ሳሚሪ አስጠላሽ

 • susu አባየ
  susu አባየ

  ሳምሪ የካሌብ ሆነሽ ማየት ናፈቀኝ ሳምሪና ካሌብ አንድ ላይ መሆን አለባቸው 100 ነጥብ

 • susu አባየ
  susu አባየ

  በናታችሁ ስደተኞቹ ስቃያቸው ይብቃ አሳዘኑኝ please

 • እጠበኝ ቆሽሻለሁ
  እጠበኝ ቆሽሻለሁ

  ውይይይ ይህ ኪሩቤል እሚባል ሰው እንዴት እንደደበረኝ እሱን እማላይበት ናፈቀኝ ምን አውሬ ነው

 • Hanna kurabachew
  Hanna kurabachew

  አቦ መቼ ነው ልዑልን ከእናቱ ጋር የምታገናኘው ደራሲው? የእናት ጭንቀት ይግባህ እንጂ ያውም የበሽተኛ እናት የመሞት ቀኗን የምትጠብቅ እናት።

 • Seni Seni
  Seni Seni

  እንደዚህ እሪሳ ግን ሰርፕራይዝ ያበዛ አለ😃😂 አይጉልማ ጎድህ ማለቂያ የለውም መቼም😌😜

 • Nigst mrkama
  Nigst mrkama

  ወይ ጉልማ እንዴት እንድልሳቅከኝ

 • Shibet Tewolde
  Shibet Tewolde

  Ay kaleb 🤣

  • nieooj gotoy
   nieooj gotoy

   ሰዉ ፡ እንዴት ፡ በሬሳ ፡ ይቀልዳል ፡ ምድረ ፡ ደደብ ፡

 • ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
  ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  ጉሌክስ እንግዲህ ሳምሪን ሳትወድ በግድህ ፊታት ያሬዶ በሰላም ግቡ በናታችሁ ኪሩቤልግን ኤንትሬው ያስፈልግሃል በጣም ጠግበሃል

  • nieooj gotoy
   nieooj gotoy

   We see you in Mexico next week lol

 • qopoy dnon
  qopoy dnon

  ያሬዶ እንኮን ተረፋችሁ የናተ ነገር የውነት እስኪመስለኝ ጨንቆኝ ነበር

 • Fikir Geb
  Fikir Geb

  Ye hitsanat movie new mimesilew. Accting zero masitawokiya bicha, ihem film hono

 • Asia Ethiopia
  Asia Ethiopia

  ፍጣሪለስደተኛቺ ይድርስሌቸው

 • nieooj gotoy
  nieooj gotoy

  ውዶች እኳን ሠላም መጣችሁ

  • qopoy dnon
   qopoy dnon

   Hmm ..how i get here ...xD

 • misolou fout
  misolou fout

  ከእንደጣሰው፡አይነት፡እስስት፡ጓደኛ፡ይጠብቃችሁ፡በነገራችሁ፡ላይ፡ግማሹ፡ፊልም፡ማስታወቂያ፡ነው፡ሚያው፡

 • ሣምራዊት ሸዋነንግዛው
  ሣምራዊት ሸዋነንግዛው

  ወይኔ እሬሳው ሲያሳዝንመጨረሻው ናፈቀኝ ሳምሪ አስታውሽእስኪ ስደተኞች በሰላም ግቡ

 • Mery Sh
  Mery Sh

  Tasew mnm aymecheghm

  • nieooj gotoy
   nieooj gotoy

   ካሌብ ነው እሬሳውን የደበቀው ከአንበርብር ላይ አይንህን አንሳ አቶ ጉልማ

 • Martha Mule
  Martha Mule

  አይ ጎልማማ ጎድ ሆንክ

  • misolou fout
   misolou fout

   ወይም ጣሰው ቦቅቦቃ፡አንበርብር ጎበዝ

 • Yenenesh Haji
  Yenenesh Haji

  ምነው ሳምሪ የምር አዝግ ሆነሽ ?

 • Yeshi Abay
  Yeshi Abay

  Aye surafele antene yamene woha yezegene

 • Asemamewu Ademasu
  Asemamewu Ademasu

  ውይ ጋሽ ጉልማ እዳው እባክህ ጋሽ ጣስው ወንፈት ነው ለሱ አትገረው ሚስጥርህን ሁሉ ክክክክክክ ስብራይዡ አልስራም ከሊብ የስራህን ይስጥህ

 • Asemamewu Ademasu
  Asemamewu Ademasu

  ውይ ጋሽ ጉልማ እዳው እባክህ ጋሽ ጣስው ወንፈት ነው ለሱ አትገረው ሚስጥርህን ሁሉ ክክክክክክ ስብራይዡ አልስራም ከሊብ የስራህን ይስጥህ

 • amenas elias
  amenas elias

  አይ ጉልማ በቁምህ ተሰቃየህ

 • Philimon Shadin
  Philimon Shadin

  We see you in Mexico next week lol

 • Marianna Jovani
  Marianna Jovani

  ሰዉ ፡ እንዴት ፡ በሬሳ ፡ ይቀልዳል ፡ ምድረ ፡ ደደብ ፡

 • Soinas Doyi
  Soinas Doyi

  ልበል?🤔

  • abbsnn cose
   abbsnn cose

   እስቲ ማነው እንደኔ የስደተኞች እዚህ መድረስ ማለታቸው እራሱ ደስ ይላል ። አረ የሳምሪ ነገር. ግን ምንድነው እዛው እዛው ደራሲው ግን ሳምሪ ላይ ያለው ነገር ፍዝዝዝዝ አለእሳ

 • Abo Wsam
  Abo Wsam

  እኔምለው ከዚድራማ ምንድነው ምንማረው ከወንጀላይ ወንጀል በዛ ላይ የጓደኛውን ለራሱ ለማድረግ መሯሯጥ እረ በጣም ደባሪነው እትዮጲያውነትን አይገልፅም

 • Issaias Betsueamlak
  Issaias Betsueamlak

  ኣበት ፈሪሐዮ ዘለኹ ኣብ ሞንጎ ካሌብን ሉእሉን ዘሎ ኩናት ከመይ ኢዩ ክኸውን እንድዒ ፡ፈሪሐልኩም ሰንሰለት ኩላ ተጠናኒጋ ኮ፡ እስከ በሉ በርቱዑልና ኣጆኹም ።

 • Roda Roda
  Roda Roda

  ያጫከ ወዲሞቼ በጣም ኣስዛናቹኝ

  • Soinas Doyi
   Soinas Doyi

   Xaso Azo

 • Medyk
  Medyk

  Hmm ..how i get here ...xD

 • Dalal Sanyoura
  Dalal Sanyoura

  አይካሽጣሰዉ በጭባጫ

 • እሙ ነኝ የተዋህዶ እንቁ
  እሙ ነኝ የተዋህዶ እንቁ

  ካሌብ ነው እሬሳውን የደበቀው ከአንበርብር ላይ አይንህን አንሳ አቶ ጉልማ

 • Amarch እመቤቴ የአምላክ እናት Amarch መልካም
  Amarch እመቤቴ የአምላክ እናት Amarch መልካም

  ወይም ጣሰው ቦቅቦቃ፡አንበርብር ጎበዝ

 • ziziye best
  ziziye best

  Uuuuuufi makere yebezabet drama eyatememku new yemayew mayetun lakom new

 • Mary Messele
  Mary Messele

  ወይኔ ወንድሞቼ እይዞእችሁ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ሲነጋ ደግሞ መልካም ይሆናል እግዚያብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ስደት አይናባቱ ወይኔወንድሞቼእይዞእችሁሊነጋሲልይጨልማልሲነጋደግሞመልካምይሆናልእግዚያብሔርከናንተጋርይሁንስደትአይናባቱይጥፋ

 • almaz arafayne arafayne
  almaz arafayne arafayne

  ስደተኞች አግዚአብሔር ይርዳችሁ

 • Abdullah Sagar
  Abdullah Sagar

  guluma Kkkkkkk

 • Asaሶላማጢስ Asaየድንል ልጂ
  Asaሶላማጢስ Asaየድንል ልጂ

  ካለብዬ አንደኛዬ ስዉድህ እኮ ያንን ነገር የት አሰዉክ 😂😂😂❤❤❤❤❤👈

 • Haset Haset
  Haset Haset

  ምርጥ ድራማ

 • አብይ ውስጤ ነው ለእናቴ ስል ኖርኩኝ
  አብይ ውስጤ ነው ለእናቴ ስል ኖርኩኝ

  እርግጠኛ ነኝ ካሌብ ነው ሬሳውን የውስደው እሱ እኮ መፈስ ነው ማን ያውቃል ስትቆፍሩም ቪዲዮ ቀርፃቹ ይሆናል የሬሳው ስብራይዝ ብዛቱ አረ ያስቀናል እኔ በቁም እያለው አንድ ቀንም ስብራይዝ ሳልደረግ ሬሳው ሁለቲ 😂😂

Neste