Senselet Drama S05 EP 117 Part 1 ሰንሰለት ምዕራፍ 5 ክፍል 117 - Part 1
24:16
306,269
MELA TV
Reddit
ክፍል 2 ን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
nosoft.info/hd/video/fKrLnXO0sW9-vmI
ድርሰት: ተመስገን አፈወርቅ
Story Development: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ
አዘጋጆች: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ እና ተመስገን አፈወርቅ
ፕሮዳክሽን: መላ ፕሮዳክሽን
በ ሆሊላንድ ፒክቸርስ እና በ መላ ፕሮዳክሽን የቀረበ
የሰንሰለትን ተከታታይ ድራማ ኦሪጅናል ቅጂ በጥራት ለመመልከት ከፈለጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የበኩላችሁን ትብብር አድርጉ
ለወዳጅም ሼር በማድረግ ተባበሩን

Kommentarer
 • الله وکل الله وکل
  الله وکل الله وکل

  ቸቤ አተ ደባሪ

 • الله وکل الله وکل
  الله وکل الله وکل

  ሚኪ ተመቸህኝ

 • Muna Muneti
  Muna Muneti

  ጌታን አቶ ጣሰዉ ምርጥ ተዋናኝ ነዉ ሰርቶታል አቦ ይመቸዉ

 • Abenzer Samuel
  Abenzer Samuel

  ጣስዬ እኔ እንደዘንድሮ ልጅ አባቴን ሳልጠይቀው ብለህ ቆጨክ አደል?, Like ፈልጌ አደለም 😜😜😜🤗🤗

 • የጎጃሟ ቀበጥ
  የጎጃሟ ቀበጥ

  ካሌብ ግን እዚጋ የእጅህን አገኘህ ሄሉ ባንተ ፍቅር እንደምትአብድ ሁሉ አንተም እንደዚህ በፍቅር መውደቅህ ደስ ይላል አራስ የእጅሽን ብይ እንደሚባለው ሁሉ እኔ ግን የምፈራው ሉሌንና ሳምሪ እንዳይለያዩ ብቻ ነው

 • Hiba Mohammed
  Hiba Mohammed

  ልኡሌ የኔ የዋህ

 • Jerusalem የማርያም ወዳጅ
  Jerusalem የማርያም ወዳጅ

  የዛሬው ናፈቀኝ ስንትሰአት ይሆን የሚለቀቀው

 • Yed Senbet
  Yed Senbet

  ካሌብን ጥሩ አድናቆት አለኝ ብሆንም ብዙዎቹ ጥሩ ናቸው

 • እንማማር ትዩብ
  እንማማር ትዩብ

  አይ ቸቤ አስገባልክ

 • maranta maranata
  maranta maranata

  ሠው ሆይ አስተውል ከሚኪና ከቸቤ ብዙ መማር ይቻላል በሒወታችን የምንሠራቸው ስራዎች መልካም ከሆኑ ተመልሠው የሚገነቡን ተኮል ከሆኑ ደግሞ ጠለቅ ፈው የሚጥሉን ናቸው

 • shemsedin qtr
  shemsedin qtr

  ማነው ሮቤል እንደኔ የሚየስጠለው ብቻ

 • zeki tadesse
  zeki tadesse

  Zara new coment yestwet senselt westa fonkaya new like gechugn

 • Mekdes Wale
  Mekdes Wale

  Kalib gen sew aydlem

 • አብይ ውስጤ ነው ለእናቴ ስል ኖርኩኝ
  አብይ ውስጤ ነው ለእናቴ ስል ኖርኩኝ

  ሮቤል ደግ አረክ👍👌 ለእናትክ ያለክ ቦታ ልዩ ነው በተለይ ጣራው ሲያፈስ ጋቢዋን አልብሳኝ እሷ በብርድ ያልከው ቦታ እውነተኛ የእኔ እናት ታሪክ ነው ሙት ወቃሽ አያርገኝ እና አባቴ በህይወት እያለ እናቴን በጣም ያስቃያት ነበር ምግብ ይከለክላት ነበር በዛላይ በጣም ይመታት ነበር እንደውም ወቅቱ ረመዳን ነበር እሷ ፆመኛ ሆና ከጎሮቤት አፍጥር ብለው ሲያምጡላት በፆም አጀቷ ምግቡን አትበላም ነበር አንጀቷን በሻርብ አስራ እኛ እፃን ስለነብርን ምግቡን ለኛ አካፍላን እሷ ግን በፆም አጀቷ ውሃ ብቻ ጠጥታ ትተኛ ነበር😭😭😭😭😭😭 አውን ላይ ግን አላህምዱሊላህ በአላህ ፍቃድ እኛም አድገን እሷን አቀባርን ማኖር ጀምረናል 🤲☝️

 • Ephrem Tsegaye
  Ephrem Tsegaye

  Hhhhhh taswe

 • sintayehu wondie
  sintayehu wondie

  ካሌብ መስሎህ ነው እንጅ የዋህ ምንም አይሆንም ሴራህን ብታቆምና ለጓደኛህ ስትል ትተዋት ዘንድ እማጸንሃለው፡፡

 • Bemnet Getnet
  Bemnet Getnet

  Ewwweshu calebye yene konjo Samri demo 🤢 Judiyee yene konjo teshalenalech

 • Fatuma Seid
  Fatuma Seid

  ካሌብ ሆዳም

 • እኔ Tube
  እኔ Tube

  I hate this Robel , he is so rude

 • ያስሚን አህመድ
  ያስሚን አህመድ

  ቸቤ የጅህን ነው ያገኘኅው

 • B M
  B M

  Robel abezahew ende endezh aynet lij yelem!

 • Maradasa Edo
  Maradasa Edo

  Kalebe berta

 • እኔው እራሴ ነኝ
  እኔው እራሴ ነኝ

  Kkkkkkkkk chaba

 • Genet Kwt
  Genet Kwt

  ሮቤል ለእናቱ ያለውን ፍቅር ሳይ ውድድድድድድድድድድ💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

 • hbetam Endalw
  hbetam Endalw

  ወልደው ሜዳ ላይ ጥለው ለሚህዱ ሠወች ቅጣት። ሢሣቸው ነው

 • ዜ ዘሐበሻ tube
  ዜ ዘሐበሻ tube

  ሮቤል ደግ አደረክ የት አባቱ እኔም አባቴ አልወደውም እናቴን በልጅ ላይ ልጅ አሳቅፎ እኔንም የዛሬ 30 ዓመት እርጉዝ ሁና ህፃናቶችን ይዛ ነው ጥለዋት የሄደው ታድያ አንድም ቀን ልጆቼ ራባቹወይ ጠማቹ ወይ እንዴት ሆናቹ ብሎን አያውቅም ሁሉም ነገር እራስዋ ተዋጣቹ እድሜ ስጥተዋት አሁን ሁላችንም በየ ፊናችን እንረዳታለን እሱ ግን ዘወር ብለን አናየውም እሱም አሁን ሚስት የለው ድስት የለው ባደው ለብቻው ይኖራል እናቴም በደስታ ትኖራለች እንደ ጨለመ አይቀርም ለአባቴ በተለይ እኔ ቢኖርም ቢሞትም ጉዳየ አይደለም እማየ ሺ አመት ኑሪልኝ

 • ዜ ዘሐበሻ tube
  ዜ ዘሐበሻ tube

  ሮቤል ደግ አደረክ የት አባቱ እኔም አባቴ አልወደውም እናቴን በልጅ ላይ ልጅ አሳቅፎ እኔንም የዛሬ 30 ዓመት እርጉዝ ሁና ህፃናቶችን ይዛ ነው ጥለዋት የሄደው ታድያ አንድም ቀን ልጆቼ ራባቹወይ ጠማቹ ወይ እንዴት ሆናቹ ብሎን አያውቅም ሁሉም ነገር እራስዋ ተዋጣቹ እድሜ ስጥተዋት አሁን ሁላችንም በየ ፊናችን እንረዳታለን እሱ ግን ዘወር ብለን አናየውም እሱም አሁን ሚስት የለው ድስት የለው ባደው ለብቻው ይኖራል እናቴም በደስታ ትኖራለች እንደ ጨለመ አይቀርም ለአባቴ በተለይ እኔ ቢኖርም ቢሞትም ጉዳየ አይደለም እማየ ሺ አመት ኑሪልኝ

 • Montaha Omar Oamar
  Montaha Omar Oamar

  ክክክክክክክክክክክ አይ ሚኪ ቸቤን አቃጠልከው የታባቱ

 • ሰአዳ ሰአዳ ሰአዳ
  ሰአዳ ሰአዳ ሰአዳ

  ሮቤልን የማላይበት የት ልሄድ ምን ይመስላል ድንጋይ እራስ

 • ቅዱሰ ገብሪኤል
  ቅዱሰ ገብሪኤል

  Taseiw Asezinkin Bitenagirt Aref Yimaselal

 • Habatam Habatam
  Habatam Habatam

  Kkkm kalab ers wedad

 • Ousman Ousman
  Ousman Ousman

  አይ ቾቤ ጉድ ሆንሺ

 • Milky Hebri habesha
  Milky Hebri habesha

  nosoft.info/hd/video/hHCubmqpm2mzuYM

 • Yequaraw kassa
  Yequaraw kassa

  ወቸ ጉድ! እረ ጉድ የጣሰው ልጅ ምንም አልቻለበትም👎እንዴ ድራማው ራሱ እየደበረኝ ነው። የእግር እሳት እና ግማሽ ጨረቃ ወለው ይግቡ! ባይሆን በነሱ እናካክሰዋለን✌

 • Direse Tube
  Direse Tube

  ካሌብ ኧረ ሼም ነው በጓደኛህ ላይ ሴራ ? አንተ ሄሉ እየወደደችህ የሷ ግፍ እራሱ የት ያደርስካል?

 • Mozart Belachew
  Mozart Belachew

  ዮሐንስ 14 (John) 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐንስ 10 (John) 9፤ በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።ሐዋ. ሥራ 4 (Acts) 12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

 • Nigat Media
  Nigat Media

  Subscribe Nigat Media nosoft.info/hd/video/iaS8bpbZtIWknYc

 • ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎና
  ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎና

  የጣሳው ልጅ ምርጥ መማርያ ነው ይገባቸዋል ለእደጣሳው ያለ ወንድ

 • Toyba Oumer
  Toyba Oumer

  ኧረ የጣሰውን ልጅ አንድ በሉት እነ ሰርቶ አያደርግላትም እንኳን ጠሰውን እኔን ከማቃጠል አልፎ አሸበተኝ የሆነ በሽታ ነው

 • የመቤት ልጅ ነኝ ከልደታ ሸገር
  የመቤት ልጅ ነኝ ከልደታ ሸገር

  እራስ ወዳድ ከሆነ ጓደኛ ይሰውረን ቲሽ ካሊብ ግን ሲበዛ ሆዳም ነክ የጓደኛ ልክ የማያቅ ሰው ምሳሌ

 • Hsjskdf Nsjwjff
  Hsjskdf Nsjwjff

  Hahahaha chebiye yene 1gna techeyalesh abate

 • ማክዳ ማኪ
  ማክዳ ማኪ

  ሮቤል አውን ተመቸከኝ ለናትክ የምትለው ንግር ለእናት ይገባታል

 • ፋጡማ ቢት ሁሴን
  ፋጡማ ቢት ሁሴን

  እሮቤል ለእናትህ ያለህ ፍቅር እና ውደታ ዴስ ቢለኝም ግን አባትህንም አክብር

 • ፋጡማ ቢት ሁሴን
  ፋጡማ ቢት ሁሴን

  አህሌን እኳን ደና መጣችሁ ሰንሰለቶች

 • ዲና ጎንደሬዋ Dina
  ዲና ጎንደሬዋ Dina

  Well come

 • Adish Adish
  Adish Adish

  አዲሱ ማናጀር እውነት ተመቸኝ የገባው የአራዳ ልጅ ግጩኝ የተመቻቸሁ በላይክ

 • Adish Adish
  Adish Adish

  ወይ አሜሪካን ለካም እዴህ ነቸ እንኳንም አይናት ካልሰሩ ከባድ ነው ለካስ

 • Mahlet Brhanu
  Mahlet Brhanu

  ወቸ ጉድ ወቸ ጉድ ጉድ!!!!

 • Teta 1983
  Teta 1983

  አባቴ ኩራቴ ነው

 • Teta 1983
  Teta 1983

  ካሌብ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው

 • Rita Worku
  Rita Worku

  ኧረ ሮቤል ምን አለበት እናትህን እራስክ ሰርተክ አትረዳትም ሁል ጊዜ አባትህን የምታሰቃየው

 • Tseyemariyam Tewahdo Negni Egziabhr Eregnaye Newu
  Tseyemariyam Tewahdo Negni Egziabhr Eregnaye Newu

  Miki wawu manajer mehonh des alegni

 • obse Entala Arsema
  obse Entala Arsema

  Well come senselet family 👏👍👍

 • Tseyemariyam Tewahdo Negni Egziabhr Eregnaye Newu
  Tseyemariyam Tewahdo Negni Egziabhr Eregnaye Newu

  Well came

 • Hamdan Store
  Hamdan Store

  ሮቤል የናቲህ ፍቅር አገላለፅ ተመቸህኝ

 • ሳምሪ የጌታ ልጅ
  ሳምሪ የጌታ ልጅ

  አዲሱ ማናጀር ተመቸኝ😂ቸቤ ያፈሰስከውን እፈስ እንግዲ😁 እንደ እቴትዬ አይነት ደግ ሰው ይብዛ

 • ሳምሪ የጌታ ልጅ
  ሳምሪ የጌታ ልጅ

  ኡፍ ማስታወቅያ አታብዙ እስኪ ወይም ደቂቃ ጨምሩልን የነ ለመምቴ ዎች ምርር አርጎኝ እዚ ስመጣ ያው አረ ወድያ ሮቢ ደሞ በጣም አላበዛከውም ጢባራም ጉረኛ እራስህ ሰርተ አትሰራም የናትህን ቤት🙄 ጣሰው ቻለው እንግዲ😂 ወይም እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር አለ ያገሬ ሰው።

 • Hfjd Djjd
  Hfjd Djjd

  አይ ቸቤ

 • Fasil Mulu
  Fasil Mulu

  I hope he is not like that in real life .caleve he is so selfish.

 • Kalkedan Derse
  Kalkedan Derse

  ካሌብዬ እንዲሳካልክ ምኞቴ ነው!!!

Neste