(ዘመን )ZEMEN Part 212
56:23
429,365
ZEMENTV
Reddit
Facebook page facebook.com/zementv1/
Instagram @zemen_drama
Official ZEMEN Ethiopian drama copyright of Sparks Film Production www.zementv.com the only original HD video on NOsoft and zementv.com for more video, photos, behind the scene, actor's profile and more visit our website www.zementv.com
WARNING!! The unauthorized download and repost on any social media, reproduction or distribution of this copyrighted work is illegal.

Kommentarer
 • Hermela Hassen
  Hermela Hassen

  ጨቅጫቃ ንገረኝ ነዝናዛ።ነሽ ሳረን

 • Aliyan Ninnod
  Aliyan Ninnod

  ወይኔ ሂወት ጥርሦን አወለቀሽው ደግ አደረግሽ ኮራሁበረሽ

 • Fhhhj Fgghh
  Fhhhj Fgghh

  ሂዊየ ደግአረግሻት

 • GECH TUBE
  GECH TUBE

  best

 • basma reda
  basma reda

  ኢንኮን ዳና መጣቹ

 • Asሀና ጫቅሉ Asጫቅሉ
  Asሀና ጫቅሉ Asጫቅሉ

  ጋሽ በሉ እራሱን ለማውጣት ከዳ እዳ ገባ

 • Asሀና ጫቅሉ Asጫቅሉ
  Asሀና ጫቅሉ Asጫቅሉ

  የሚገርመኝ ነገር ሚጣ ምኑን አውቃው ነው ድማራማ ምትሰራ ጉድ ነው

 • Asሀና ጫቅሉ Asጫቅሉ
  Asሀና ጫቅሉ Asጫቅሉ

  ሳሮን መቸ ነው ያረገዘች ለአብይ ነው

 • Asሀና ጫቅሉ Asጫቅሉ
  Asሀና ጫቅሉ Asጫቅሉ

  ሳሮን እኮ አባቷን ፈርታ ነው እንጅ ድሮም ለመታረቅ ትፈልግ ነበር

 • Bezawit Tadesse
  Bezawit Tadesse

  What is the soundtrack??? በየመሀሉ ከትዕይንቱ ጋር የማይሄዱ ሙዚቃዎች ገብተዋል; በፊት እጅግ በጣም አሪፍ ነበረ

 • እናቴ ውስጤ ነች
  እናቴ ውስጤ ነች

  ሳሮን እኔ ሥወድሽ በጣም ነው እውነት 😍😍😍

 • Hh Hh
  Hh Hh

  ኡኡኡኡኡኡኡኡ አባ የትዋህዶ ልጀች እያለቁ ቤተከርስቴያን እየተቃጠለ ነው የአድ እጀና እግረ ስይሆን የነዚህ ደም አፍሳሽ እጀና እግር እሰሩልን

 • Tizita Nigussie
  Tizita Nigussie

  ጋሽ በልሁን ስወዳቸው😘ልክ አያቴን ነው የሚመስሉኝ ደሞ ደረቅ ናቸው ሰው የሚላቸውን ቶሎ አይሰሙም ከአያቴጋ መልካቸውም አክታቸውም ፀባያቸውም አንድ ናቸው። ረዥም እድሜ ከጤና ጋ እመኝሎታለሁ🙏😘😘😘

 • Elena Yegeta
  Elena Yegeta

  ወይ እህተ ገብርኤል እህተ ማሪያም እውነት የእግዚአብሔር ቃል እጅ እግር እሰሩ ይላል በእርግጥ የምታደርጉትን እውነት ስለተናገራችው አመሰግናለሁ አባ ከማሰር ከመተብተብ ሊላ ስሊሊላችሁ ማለት ነው

 • كون فيكون ءنله مء صبرىن Ap
  كون فيكون ءنله مء صبرىن Ap

  ኬንያ ናይሮቢን ከድራማው ውልቅ እድርጉልን

 • የገጠሯ ዘናጭ
  የገጠሯ ዘናጭ

  አቢዬ ልክ ትንሽ ወድሜን ትመስለኛለክ አፍጫክ አይንክ ብቻ ሁሉ ነገርክ በተለይ አፍጫክ

 • Wasihun Assefa Woldegebreal
  Wasihun Assefa Woldegebreal

  ገዳምን ምነው ማስፈራሪያ አደረጋችሁ?

 • Aster Guda
  Aster Guda

  Weyi seron 😀😀😀😀

 • እራሔል የድግልጅ
  እራሔል የድግልጅ

  ክክክክክክክክክክክ ወይ አድ በሳቅ ፍርፍርአደረግሽኝ

 • Iman Iman
  Iman Iman

  ሳሮን በገዛ እጅሽ ትዳርሽን አፈረሽ

 • susu sedetgwa
  susu sedetgwa

  አዲየ አይዞሽ የኔ እሳተ ጎሞራ

 • Hanan Hanan
  Hanan Hanan

  Wow

 • Roza Nuru
  Roza Nuru

  የኔ ቆንጆ

 • Ghgg Ghgg
  Ghgg Ghgg

  ክክክክ ወይ ሀዲ ደዶ እስይ ሲይልቅ ሀይምር ሀሉ

 • zebiba Seid
  zebiba Seid

  አዲ ለመጀመሪያ ግዜ አስዛነችኝ

 • Abeba Habtewolde
  Abeba Habtewolde

  ለአዳነችና ለህይወት ሰላም እንደወረደ ለሃገራችንም ሰላሙን ያውርድልን አሜን

 • ራህማ tub
  ራህማ tub

  እረ ተውውው ግን እንዛመድ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

 • Mahalet Assefa
  Mahalet Assefa

  ወይ አዲዬ እንዴት እንዳሳዘነችኝ

 • Ephrem tube
  Ephrem tube

  Welcome zemenoch

 • User User
  User User

  የምወዱትን ከማጣት የበለጠ ምን አለ የእውነት ሳሮን ስታለቅስ እንባየ ተናነቀኝ ባባ የኔ ቆንጆ አስታርቃቸው ልጅ አስታራቅ ነው

 • Iivivg Vkvkvv
  Iivivg Vkvkvv

  አይይይ፣ወለተ፣ገብሬል፣ክክክክ፣

 • Ethio channel
  Ethio channel

  ሰብስክራይብ አርጉኝ

 • የብሌኔ እናትነኝ
  የብሌኔ እናትነኝ

  አይ አዳናች

 • Kelsum Jemal
  Kelsum Jemal

  ውይ አዳነች ሀሀሀሀ ጥርሷን አራገፈችላት

 • Hawaa Ha
  Hawaa Ha

  ውድየሀገሬልጆችበያላችሁበት፣ሰላማችሁይብዛ፣ዱባይላይያላችሁእግዚያብሄርይጠብቃችሁ፣ዝናብበጣምከብዶል

 • Selas Shibeshi
  Selas Shibeshi

  ምነው ኣባ የኣዲን ክርስትና ስም ኣንዴ ወለተ ገብርኤል ኣንዴ ደግሞ እህተ ገብርኤል ብለው እኛን የሚያምታቱን ለምንድነው??? I want to see behind the scenes of the priest and Adi’s part because he called Adi with two different christening names on this episode within 1 minute❤️❤️

 • ፈገግታ ፔጅ
  ፈገግታ ፔጅ

  ቄሱን ማክበሯ ደስ ይላል😘😘

 • Helen Mekuriya Helen
  Helen Mekuriya Helen

  ወይ አዲ የስለት ልጅ ሆሆሆሆሆ ይቺ እሳት እስዋን ብሎ የስለት ልጅ

 • meklit ya thehaye lij
  meklit ya thehaye lij

  Well zamnoci sewadachu

 • abcd efgh
  abcd efgh

  ውይ ሳሮን አንችምእኮ አብዝተሽው ነበር

 • Ruta Eyasu
  Ruta Eyasu

  Wawwwww

 • אבבה אלמאייהו
  אבבה אלמאייהו

  አይ አዲ ታባሽ ሒወት በጣም ደስ አልሽኝ

 • Enate Ewedishalew
  Enate Ewedishalew

  ድምጿን ስወደው የሳሮንን ወይ ትዳር እንዲ ነው ሚያደርገው እኮ

 • ilove ethiopia Ghh
  ilove ethiopia Ghh

  እፍፍያድይካራክተር ግን ምንአይነትናት ጨጕራየንአጨሰችሁእኮ ሳሮንና ባቤይ አሳዘኑኝ

 • ሊሊ የማርያም.ልጅ
  ሊሊ የማርያም.ልጅ

  እባካችሁ. ድራማችሁን.ለማሳመር.የፈጣሪን።ስም.አትጠቀሙ።

 • Demeke Alebachewu
  Demeke Alebachewu

  ክክክክክክ አድ ይገባሻል የኔ አልቃሻ አምሮብሻል

 • Ayni belan
  Ayni belan

  አይ አደይ ሳልገላት እንዴት ተኛሁ አለች ክክክክክክትግስቱን ይስጥሽ

 • Sunnite Aboua Sunnite
  Sunnite Aboua Sunnite

  መሲ አያዋጣሽም ካቶ በልሁ ጋር ቀልድ ይቅርብሽ ደግሞ ስርቆቱን ያቀናበርሽው እራስሽ የሌባ ተቀባይ የስደተኞች ፓርት አለቀ እንዴ አዲ የቀልቃላ መጨረሻው ይሄ ነው ክክክክክክክክክክክክክክክ ባአንዴ ጎል ጥርስ

 • የሂዊ ሽጋ ናት
  የሂዊ ሽጋ ናት

  እረ አዳነች በሣቅ ገደልሽኝ

 • zab YouTube
  zab YouTube

  Kkkkk

 • Sara Million
  Sara Million

  ክክክክክክክክክ አይ አዳነች ይተዉኝ አባ አለች አቤት የክፋትሽ ጥግ ማጣት ይገርመኛል ያቺን ዳቢሎስ እህቴን አስታወሽኝ

 • MOna jemal
  MOna jemal

  Aye adi 😂😂

 • የድግል ልጅ ይ Nm
  የድግል ልጅ ይ Nm

  ዋው አበበ ባልቻ እዴት እደምወደው

 • AAfrican style AAfrican style
  AAfrican style AAfrican style

  Saron ateweldem ende???

 • Hiwot Habesha
  Hiwot Habesha

  አቤት አዲ አለሸነፍ ማለትሽ

 • ሀዩ ነኝ እናቴ እወድሻለሁ። Sarasara
  ሀዩ ነኝ እናቴ እወድሻለሁ። Sarasara

  አደይ በልሁ የትወና ብቃቷ ዋው ነው ካሜራ ፊት ያላት ብቃት ግን ጥያቄ አለኝ ያገባችሁ የልጇን አባት ነው ወይስ ሌላ ሰው ነው?

 • ጌታዋን ያከበረች ብፅሒት ድንግል ማርያም ጴንጤ ነበረች
  ጌታዋን ያከበረች ብፅሒት ድንግል ማርያም ጴንጤ ነበረች

  በለው የቄሱ መጃጃል ምን የሚሉት ነው አዲ እኮ ከሕፃንነቷ ጀምራ ክፉ ሲትሰራ ነው ያደገችሁ😒😒😒😏😏

  • Ethiopian Orthodox ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን
   Ethiopian Orthodox ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን

   ኮተት መናፍቅ ምን አገባሽ?! ልክ እንደ ስማችሁ ተቃዋሚ ሁሌም የትቃወሙት ነገር ነው የትፈልጉት!!!

 • Tede Demse
  Tede Demse

  አዲ 😂😂😂

 • የእናቴ ናፋቂ World
  የእናቴ ናፋቂ World

  🌹😘😘

 • Ayanu Teshome
  Ayanu Teshome

  Babi goremsa honech iko big change boy!

 • Ss Ss
  Ss Ss

  Part 213

 • Ss Ss
  Ss Ss

  Wawwwwww

 • selam hailu
  selam hailu

  የዋሃ አዲ ይቅር ስትባባሉ አስለቅሳችሁኝ ገና እንባዪን ሳልጠርግ ጥርስሽ ይተከላልና አስፈቺው ስትባይ አስተያየትሽና አንድ ሀሳብ ሲመጣልሽ ሳይ በጣም ነው ያሳቅሽኝ

 • Y H
  Y H

  ቦሌ ጊፍት ማስታወቂያ እጅግ በጣም ያስጠላል። እባካችሁ አታሳዩን በተለይ አቡሽና የቤቱ ባለቤት፡፡

 • Ms እህተ ማሪያም ደጀን
  Ms እህተ ማሪያም ደጀን

  በፈጠራችሁ እነመናፍቅን አውጡልን ዘመንን ልተወው ምንም አልቀረኝ

 • Shibet Tewolde
  Shibet Tewolde

  Ya Adanech mechersha min yhon

 • Aliyan Aliyan
  Aliyan Aliyan

  አዳነች ዛሬ. መልስሽን. አግኚተሻል. ይገባሻል. ያስሻል. ገና

 • Feker Feker
  Feker Feker

  ውይ ሀዲ 😖😖

 • Rosa youtuber
  Rosa youtuber

  እባካችሁ በቅንነት subscribe አርኩኒ

 • One love
  One love

  Wezero mesrete geltsun atngreycheum ende le ato belehu yabete yefenda

 • የተዋህዶ ልጅ ፍቅር ያሽንፍል
  የተዋህዶ ልጅ ፍቅር ያሽንፍል

  የተዋህዶ ልጆች ተደመሩ ወደኔ ቤት

 • ፍቅር የማረያም ልጅ
  ፍቅር የማረያም ልጅ

  ክክክክክክክክክክ አዲ ስቄ የማድርበትን ክክክክክክክክ

 • አሹ ማኛ የናት እና ያባቷ ልጅ
  አሹ ማኛ የናት እና ያባቷ ልጅ

  እዳው ዘመን እጀራችሁን ይድፈነው የቤጢዎቹን ባርት ተውልን ስንላችሁ አትሰሙም

 • Malisa Malisa
  Malisa Malisa

  ውይ ሳሮ እንደ ሚቆጭሽማ። መጀመርያው። ነግሬሽ ንብር

 • ሀና በረከት
  ሀና በረከት

  ክክክክክክ አዲ

 • Selam selam
  Selam selam

  😅😅😅😅😅😅😅😅😅Are Aditi kkkkkkk wey tirs hhhhhhhhh

 • RAS alula
  RAS alula

  24ደቂቃ ከ22 ሰከንድ ላይ ከጀርባ ፕሮሚስ የሚል የዳይሬክተሩ ድምፅ ይሰማል ፣ኤዲተሩን ቀሽም በሉልኝ

 • Fahiza Fahiza
  Fahiza Fahiza

  የአይን አበባ ገና ግፍ አይይይ

 • እናቴ ሁሌም እወድሽ አለሁ እናቴ
  እናቴ ሁሌም እወድሽ አለሁ እናቴ

  ይህን ድራማ እዳላይ ያስጠላኝ ፖስተሮቹ ናቸው እዚህ ላይ ምን ይሰራሉ እዴት እዳስጠሉኝ

  • ጛል ፍረወይኒ ረዘነ
   ጛል ፍረወይኒ ረዘነ

   @እናቴ ሁሌም እወድሽ አለሁ እናቴ እዉነትሽ ንዉ ዉለተ ማርያም ገብርኤል እያሉ ይቅባጥራሉ 😂😂😂🐺

 • Elsa Neda
  Elsa Neda

  hahahahaha adeya kelib eko new yemtserhu sewdesh

Neste